Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እቃዎች፣ የግብዣ አገልግሎቶች የምግብ ግበዓቶች፣ የህትመት አገልግሎትና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በግል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር- C-004/103/2018
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ - አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች፤ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እቃዎች፤ የግብዣ አገልግሎቶች የምግብ ግበዓቶች፣ የህትመት አገልግሎትና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎችና አገልግሎቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ፍቃዳቸዉን ያሳደሱና ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. በመንግሥት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች በጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) 60,000(ስልሳ ሺህ) ብር ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርበታል።
4.ተጫራቹ የጨረታውን ሰነድ በአንድ ኮፒ ማዘጋጀትና እንዲሁም የጨረታውን ማስከበሪያ ሲፒኦ(CPO) በኦርጅናል ሰነድ ውስጥ ማስቀመጥ ይኖርበታል።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500(አምስት መቶ) በጎባ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የሲንቄ ባንክ እካውንት ቁጥር 1071305601216 በማስገባት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-4 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚዘጋበት ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከረፋዱ በ3፡30 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዚሁ እለት ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-1 ይከፈታል።
8. የጨረታው የመክፈቻ ቀን በመንግሥት የሥራ ቀን የማይውል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ተጫረቾች የጨረታውን ሙሉ ይዘት(ገጽታ) ከጨረታ ሰነድ መረዳት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 09 13 34 16 20 / 022 661 1238
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የባሌ ዞን ጎባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ በ3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-01 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Goba Woreda FEDB
- Bid bond: 60,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
- Posted at: 2026-08-14T08:22:55.000Z