Textile, Garments and Uniforms
የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት ማሳሪያች እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮንክስ፣ የፈርኒቸር እና የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Oromia
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureSpare Parts and Car Decoration MaterialsMaterialsEducation and TrainingAmharic2merkatoAdama Woreda Finance and Economic Development
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት ለወረዳችን የሚያስፈልጉትን
- የደንብልብስ፣
- የጽህፈት ማሳሪያች እና
- አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣
- የጽዳት እቃዎችን፣
- የኤሌክትሮንክስ፣
- የፈርኒቸር እና
- የትምህርት መገልገያ መሳሪያዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ከላይ የተጠቀሱትን እቃዎችን ማቅረብ ስምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ
- የታደሰ የዘመኑን የንግድ ፍቃድ የ2018/2019 ዓ.ም የታደሰ እና ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የአቅራቢዎች ተርታ ላይ መመዝገባቸውን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የተወዳዳሪ መመሪያ ላይ የተጠቀሰ ብር/በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።
- አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን አዳማ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ድረስበማቅረብ አስፈላጊውን ወጪ(የማውረጃ) ይሸፍናል።
- አሸናፊው ድርጅት ጥራቱን ያልጠበቀ እቃ ካቀረበ በራሱ ወጪ የመለወጥ ግዴታ አለበት።
- መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ በአማራጭነት ማቅረብ አይችልም።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት።
- ተጫራቾች የእቃውን ናሙና ሰነዱን በሚያስገቡበት ጊዜ ማቅረብ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ) በመክፈል ከአዳማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚዘጋው በ16ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት በ8፡oo ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት።
የስልክ ቁጥር 0221127908 ወይም 0221112169 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
የአዳማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Woreda Finance and Economic Development
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T08:07:20.000Z