Textile, Garment and Leather

የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሂደት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሂደት ለ2019 ዓ.ም የተዘረዘሩትን እቃዎች

  • ሎት 1 የደንብ ልብስና የስራ ጫማዎች
  • ሎት 2 አላቂ የትምህርትና የፅህፈት እቃዎችን
  • ሎት 3 የፅዳት እቃዎችን
  • ሎት 4 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን
  • ሎት 5 የእስፖርት ትጥቅና ጫማዎችን
  • ሎት 6 የህንፃ እቃዎችን
  • ሎት 7 የሰነድ መያዣ ቦርሳዎችን
  • ሎት 8 ቋሚ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል።

1. ከመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የተሰጠ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች በዝርዝር ዋጋቸውንና የጨረታ ማስከበሪያ cpo ለሎት 1 እና ለሎት 8 ለእያንዳንዳቸው 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሎት 2፣3፣ 4፣5 ና 6 ለእያንዳንዱ ሎት 4000 (አራት ሺህ ብር) እና ከላይ ከተገለፁት አስፈላጊ ከሆኑት ህጋዊ ሰነዶች ፎቶ ኮፒ ጋር ተያይዞ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ውስጥ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ሰነዱን ለመውሰድ ሲመጡ ካደራጃቸው ተቋም የሚሰጥ ወቅታዊ "የዋስትና ደብዳቤና አምራች መሆናቸውን የሚገለፅ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

4. ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝና በፍሉድ የጠፋ ሰነድና ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።

5. ተጫራቾች በዝርዝር ከቀረቡት እቃዎች ናሙና የተጠየቀባቸውን የእቃ አይነቶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናስ ክፍል መዉሰድ ይቻላል።

7. የጨረታው ሳጥን በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የማር ውል ስምም የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ የት/ቤቱ አድራሻ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 ከንፋስ ስልክ ቴከኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-4-707065 /011-8-29026

የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-26
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30
  • Bid opening: 2026-08-27 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sebsete Negasi Elementary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T08:25:44.000Z
← Back to all tenders