Stationery

የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል

  • የጽህፈት መሳሪያ እና
  • የጽዳት ዕቃዎች በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት መጫረት የሚችሉት፡-

  • በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት እና የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • በስራ ሂደቱ ማንኛውም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ የሚችሉ።
  • የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጽህፈት መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃ አይነቶችን የሚገልጽ ሰነድ ከገቢዎች ጽ/ቤት መግዛት የሚችል።
  • ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች የሚሸጡበት ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሽገው ዘወትር በስራ ሰዓት ሸ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ክ/ን/አስተዳደር የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  • ዕለቱ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል።
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  • የጽ/ቤቱ ስልክ ቁጥር: 0462260284/0916156117

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሸበዲኖ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ 16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 11:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ 16ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Zone Shebedino Woreda FEDB
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T08:34:57.000Z
← Back to all tenders