Materials

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ለቴክኒክና ሞያ ማሠልጠኛ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ

2. ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን ያሟሉ

3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ

4. የቫት ተመዝጋቢ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ

  1. ለጽሕፈት መሣሪያዎች
  2. ለአላቂ ለፅዳት መሣሪያዎች
  3. ለደንብ ልብስ
  4. ለኤሌክትሮኒክስ 
  5. ለመኪና ጎማ
  6. ለቴክኒክና ሞያ ማሠልጠኛ መሣሪያዎች 300,000 ብር /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ማንኛውም ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከጽ/ቤታችን የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ስንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1069332171221 ከፍሎ ሰነዱን በመግዛት በጨረታ መካፈል ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀን ሲሆን በ11ኛው በሥራ ቀን በ4፡00 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ቀጥሎ ባለው ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

አሸናፊ ተጫራቾች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ጽ/ቤቱ ድረስ ያቀርባል ጽ/ቤቱ

የተሻለ አማራጫ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 011 686 0603

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ገ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀን ሲሆን በ11ኛው በሥራ ቀን በ4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-08-27 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀን ሲሆን በ11ኛው በሥራ ቀን በ4፡30 ሠዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Sendafa Beke Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T08:38:51.000Z
← Back to all tenders