Stationery
በሰሜን ሸዋ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና /ጽ/ቤት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoBerek Woreda FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ሸዋ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና /ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለ 2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣
- የፅዳት ዕቃዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የማሟላት ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቹ የታክስ ከፋይ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ አምስት (15) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከበረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ዕ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 / ሰባት / በመገኘት የማይመለስ 1000(አንድ ሺህ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
መሥሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው
አድራሻ ፡-
በሰሜን ሸዋ የበረክ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት/ ሰንዳፋ/
ኢትዮጵያ መብራት ኃይል ሰንዳፋ ቅርንጫፍ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0920816214/0921129320
በሰሜን ሸዋ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ አምስት (15) ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-01 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Oromia
- Publishing entity: Berek Woreda FEDB
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T09:14:19.000Z