Stationery
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር ውስጥ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
1. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
5. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
6. በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢነት ተመዝጋቢና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
7. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር አምስት መቶ (500.00) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጨምሮ) ወሎ ሰፈር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 32 በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ከሚያቀርቡት (ከሚወዳደሩበት) ጠቅላላ ዋጋ 2%(ሁለት በመቶ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
9. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የማስረከቢያ ጊዜውን መጥቀስ አለባቸው፤
10. ተጫራቾች በጨረታውን ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ድርጅቱ መጋዘን ድረስ ማድረስ አለባቸው፣
11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 11ኛው የሥራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በወጣ በ11ኛው ቀን በ8፡00 ታሽጎ በ8፡30 በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
12. ድርጅቱ የተቫለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል ስልክ ቁጥር፡-011-442-1664
ብራና ማተሚያ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ8፡00
- Bid opening: 2026-08-27 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ8፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Branna Printing Enterprise
- Buyer address: ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
- Posted at: 2026-08-15T09:39:51.000Z