Textile, Garments and Uniforms

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 መሰረተ /ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ የሌሎች የጽዳት ዕቃዎች፣ ለሽልማት ስጦታ እና የልዩ ልዩ ክበባት ግባአት፣ የጥገና ስራዎች እና ሻይ እና ቡና ክበብ (ካፌ) መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ቁጥር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018 

  • ሎት -01 ደንብ ልብስ
  • ሎት -02 አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ት ዕቃዎች
  • ሎት-03 አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች
  • ሎት-04 የሌሎች የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት -05 ለሽልማት ስጦታ እና የልዩ ልዩ ክበባት ግባአት
  • ሎት-06 የጥገና ስራዎች
  • ሎት –07 ሸይ እና ቡና ክበብ (ካፌ)

1.በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ንግድ ፈቃድ ያቀረባልና የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆን አለበት።

2. የጨረታ ማሰከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዥ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት የሚመለስ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፕኦ/ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታያ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት

4. ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለሰ 250.00/ ሁለት መቶ ሃምሳ/ ብር በመክፈል ይቻላል።

ሎት

ዕቃዎች አይነት

ከበጀት የተወሰደውመጠን %

ለሎቱ የሚያሲዘው ማስከበሪያ (ሲፕኦ)መጠን

01

ደንብ ልብስ

0.05

9500.00

02

አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የት/ትዕቃዎች

0.05

5000.00

03

አላቂ የህክምና ዕቃዎች እና የላብራቶር ዕቃዎች

0.05

1000.00

04

የሌሎች የጽዳ ዕቃዎች

0.01

10000.00

05

ለሽልማት ስጦታ እና የልዩ ልዩ ክበባት ግባአት

0.01

2000.00

06

የጥገና ስራዎች

0.2

3000.00

07

ሻይ እና ቡና ክበብ (ካፌ)

0.05

17000.00

5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ሰነድ በ10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ውሳጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፋ ከተረጋገጠበት በ7ቀን ውል መፈጸምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ በማስያዥ ያቀርባል።

7. ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች እሰከ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ጨረታው በ11ኛውቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሆነ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ከሳር ቤት በአዳምስ ፖቨሊዩን 100 ሜትር ወደ ታች በመውረድ ያገኙናል።

ስልክ ቁጥር ፡- 011 372-5839 / 011-368-1859

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 መሰረተ /ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-26
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-27 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 መሰረተ /ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ/ት/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 250.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T09:44:28.000Z
← Back to all tenders