Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከሎት 01/2019 ዓ/ም እስከ ሎት 06-2019 ዓ.ም ያሉትን ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ለመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚገዙ ዕቃዎች

1: ስቴሽነሪ ሎት 01-2019

2. የጽዳት ዕቃ ሎት 02-2019

3. የሞተር መለዋወጫ ዕቃ ሎት 03-2019

4. የቢሮ ዕቃ ወይም ፈርኒቸር ሎት 04-2019

5. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሎት 05-2019

6. ሞተር ሳይክል ሎት 06-2019

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።

1. በስራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑ ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣

3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ የተመሰከረ (CPO/ ሲፒኦ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ ሰነድ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላል።

6. ጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ኢንቭሎፕ አንድ ኦርጅናልና 2 ፎቶ ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ግዥና ንብረት ስራ ሂደት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 5፡30 በቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 09 16 41 32 90 / 09 35 91 25 97 / 09 18 86 47 36

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 11:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Hawassa City Administration Hawela Tula Sub City F/E/D/B
  • Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T10:03:11.000Z
← Back to all tenders