Stationery

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ 01/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ)
  • ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 3. ፈርኒቸር
  • ሱት 4. ሞተር ሳይክል
  • ሎት 5. መስተንግዶ (ሪፍረሽመንት)
  • ሎት 6. ህትመት
  • ሎት 7. የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 8 ደንብ ልብስ
  • ሎት 9. የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጥገኛ
  • ሎት 10. ረዳሽ ቀይ አፈር እና ሰሌክት ማቴሪያል

ህጋዊ የሆነ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ። ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • በዚህም መሰረት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ከሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ 01 በአካል በመቅረብ የስራ ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይቻላል።
  • ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የመወዳደሪያ የቴክኒካል ዶክመት አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ሰነድ አንድ ኦርጅናል የያዘ አንድ ኮፒ በእናት ኤንቨሎፕ በማድረግ በሰም በማሸግ አናት ላይ ህጋዊ ማህተም ማድረግ ይኖርበታል።
  • እያንዳንዱ ተጫራች ሙሉ አድራሻውን በግልጽ በሚታይ ሁኔታ በኤንቨሎፕ እናት ላይ መፃፍ ይኖርበታል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የ5,000 (አምስት ሺህ ብር) የኢትዮጵያ ብር ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት 16 /አስራ ስድስተኛው ቀን ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ታሽጎ 4:30 ይከፈታል። እለቱ የእረፍት ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ቢያስፈጋቸው በስልክ ቁጥር ፦ 046 556 0063/ 046 556 0853 ወይም በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።
  • ድረ-ገጽ www.kulit>nance.org ማግኘት ይችላሉ።
  • አሰሪ መስሪያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ
አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት 16 /አስራ ስድስተኛው/ ቀን 4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-08-31 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት 16 /አስራ ስድስተኛው/ ቀን 4፡30 ሰአት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Halaba City Administration
  • Bid bond: 5000 (አምስት ሺህ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 15, 2026)
  • Posted at: 2026-08-15T10:39:33.000Z
← Back to all tenders