House and Building Foreclosure
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 200 ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪዉ ሰም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሬ
|
የሃራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚከናወንበት |
||||
|
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት
|
አድራሻ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||||
|
ከተማ
|
ወረዳ/ክ/ ከተማ |
ቀበሌ
|
||||||||||
|
|
አቶ አድሱ ሁሩማ
|
አቶ አድሱ ሁሩማ
|
ሌመን ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ሌመን ከተማ
|
ሌመን |
ካሶ ቀበሌ
|
የካርታ ቁጥር BML 1329/08
|
200
|
1,436,345 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሰላሳ ስድሰት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር ብቻ) |
07/01/2019 |
4:00-6:00
|
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሌመን ጽ/ቤ
- አሸናፊዉ ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሌመን ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላ።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 52 64 91 90 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T06:58:00.000Z