House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 150.42 ካሬ የሆነ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪዉ ሰም

 

የንብረት አሰያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት

 

አድራሻ

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ// ከተማ

ቀበሌ

 

 

አቶ ወሰን ዘለቀ

 

አቶ አማሬ ገብሬ

ኮልፊ ቅርንጫፍ

ቤት

 

አዳማ

 

መለካ አዳማ

 

 

የካርታ ቁጥር OR001175607009

150.42

 

5,000,000 (አምስት ሚሊዮን)

07/01/2019

4:00-6:00

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት ጽ/ቤት

2- አሸናፊዉ ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4-ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኮልፌ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

 5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

6 ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 11 35 23 33/ 09 17 08 94 54 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T07:03:17.000Z
← Back to all tenders