House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪዉ ሰም

 

የንብረት አሰያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት

 

አድራሻ

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

 

ወረዳ//ከተማ

ቀበሌ

 

 

አቶ ታረቀኝ ሸጋ

አቶ ታረቀኝ ሸጋ

ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ

ቤት

 

ዋጅፎ

 

-

ዋጅፎ

 

R01

500

 

250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ )

 

4:00-6:00

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ

2. አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ምዕራብ አባያ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 16 55 31 21መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀን አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀን አልተገለፀም
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Financing Institution
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T07:09:30.000Z
← Back to all tenders