Stationery
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የተለያያ ጽ/መሣሪያዎች
- ፅዳት ዕቃዎች
- ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ቀለሞችን
በዚሁ መሠረት፦
1. የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2018 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
2. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት የሚችሉ።
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣ ሆኖም በሂሳብ ስሌት ምርመራ የተገኘው የጨረታ ዋስትና ከቀረበው ዋጋ በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታ ውጪ ያስደርጋል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል ሁለት ኮፒ ለየብቻው በታሽገ ኤንቨሎኘ ማቅረብ አለባቸው በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ወጪ ያስደርጋል።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በተጠየቀው መሠረት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፤
6. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ግዥ ከፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓት ይታሸጋል፤ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል።11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሠነዳቸው ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም ስልክ ቁጥራቸው በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 046 212 5847 ይጠይቁን።
ሲ/ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-08-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-26 14:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Regional State Health Bureau
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T07:47:35.000Z