Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ መድሃኒት እና የህክምና መሳርያዎች (Drugs, Supply &Medical equipment) የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ የህትመት መሳሪያዎች (Card room and HMS, Printing Materials)= Folders, X-ray,U/s paper, Service Card, Lob.request, MPI Card and MPl box .....Etc, የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ሌሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ላይ ለመካፈል ለምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፡-
1.የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጨራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 አስራ አምስት ቀናት በአመያ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 51/ሀምሳ አንድ መግዛት ይችላሉ፡፡
3.ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 20,000 (ሀያ ሽህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዘ አለባቸው።
4.ተጨራቾች የሚያቀረቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጋዜጣው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው ቦታ ይከፈታል።
6. በተራ ቁጥር 4 እና 5 ላይ የተገለፀው ዕለቱ የበዓላት ወይም ሰንበት ላይ ከዋለ በቀጣይ ስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
7. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ባሉ ቀናቶች አመያ ሆስፒታል /ከአ.አ 144 ኪ.ሜ ድረስ በራሱ መጓጓዣ ዕቃዎቹን አቅረቦ ማስረከብ ይኖርበታል።
8. ተጨራቾች በጨረታው መሰረት ዕቃውቹን በሙሉ ከአስረከቡ ክፍያው ወዲያወኑ ይፈጸማል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ ስልክ ቁጥር 0965758635/0921383132/ 0925421878
የአመያ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-31 14:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Ameya Hospital
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T08:52:48.000Z