Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም በመደበኛ እና ከውስጥ ገቢ በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስጠገን ይፈልጋል።

  1. የሠራተኞች የደንብ ልብስ (ሎት 01)
  2. የቢሮ እቃዎች (ሎት 02)
  3. አላቂ የትምህርት እቃዎች (ሎት 03) 
  4. የፅዳት እቃዎች (ሎት 04)
  5. የጥገና ዕቃዎች (ሎት 05)
  6. ቋሚ ዕቃዎች(ሎት 06)
  7. የህትመት ዕቃዎች (ሎት ዐ7)
  8. የማሽነሪ ጥገና (ሎት 08)
  9. መፅፍት(ሎት 09)
  10. የመኪና ኪራይ (10)
  11. የመኪና ጥገና (11)

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸዉ እና ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ከብር 50000 ሺህ በላይ ለሚወዳደሩ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ። የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3.የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

5.ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታዉን ሰነድ በስራ ሰዓት በፋይናንስ ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚውዳደሩበት ዋጋ ኮፒ እና ኦርጅናል በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰዉ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸል።

7.ተጫራቾች ለሚቻጫረቱበት ዕቃዎች ከጨረታዉ መክፈቻ ቀን በፊት ናሙናዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያልቀረበ ዕቃ የማይወዳደረ ሲሆን ግን የተሟላ ናሙና በአካል ማቅረብ የማይችሉ ሲሆንና የማይችሉበትን ምክንያት የመንግስት መስሪያ ቤቱ ሲቀበለዉ ስለናሙናዉ ያላቸዉን መረጃ በፎቶ ግራፍ መልክ ማቅረብ እንዲችሉ ሊፈቅድ ይችላል። 

8. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ከወጣበት የስራ ቀን በአስረኛዉ ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 2፡30 ሰዓት በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ዉስጥ ይከፈታል።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸዉ ለዓመቱ ግዥ የተያዘ በጀት መሰረት በማድረግ ለደንብ ልብስ 14,500፣ ለቢሮ ዕቃዎች 15,000፣ ለትምህርት ዕቃዎች 15,000፤ ቋሚ ዕቃዎች = ለጥገና ዕቃዎች 2,500 እና ህትመት 3,000 ብር መፅሃፍት 1,000 ለፅዳት እቃዎች/17,000/ማሽነሪ ጥገና፣1,000/የመኪና ጥግና፡6,000/የመኪና ኪራይ፣ 3,000 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

9. ጨረታዉ ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም።

10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

11. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸዉን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡

12 መሥሪያ ቤቱ የጠቅላላ የዕቃዉ ብዛት ላይ 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል ።

13 በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል

14. ጥቃቅን እና አንሰተኛ ተጫራቾች አምራች በሆኑበት የስራ ዘርፍ ብቻ መወዳደር ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦ ከቀጨኔ መድኃኒያለም ቤተከርስቲያን ከፍ ብሎ ከኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ መርሲ ኤር ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡_ 011 157 45 52 /011 156 76 65/011 869 61 70

በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

አድራሻ ፦ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀጨኔ መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን -200 ሜትር ገባ ብሎ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቢሮ የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛዉ ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-28 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 2፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ketchene Debre Selam Secondary School
  • Buyer address: በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀጨኔ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን -200 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T09:07:52.000Z
← Back to all tenders