House and Building Foreclosure
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/ መለያ |
የይዞታው ስፋት ካ.ሜ
|
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት
|
|||||
|
1 |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ዳዊት ፀጋዬ |
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ |
7094/6081/16
|
400 |
የመኖሪያ ቤት
|
8,099,461.10 |
05/01/2010 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ |
AA000070700967 |
1130 |
ለእምነበረድ ማምረቻ ይዞታ |
35,639,832.28 |
05/01/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
ዲ.አር.ቢ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ |
1032/0123/11
|
10,000
|
ለእምነበረድ/ማርብል ማምረቻ የሚውልየፋብሪካ ግንባታ ከተለያዩ ከቀረጥ ነፃ ዮገቡ ማሽነሪዎች ጋር |
146,373,704.087
|
05/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
4 |
ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ አበበ አካሉ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 14 |
AA000080122090 |
72 |
የመኖሪያ ህንፃ
|
8,832,495.87 |
05/01/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
5 |
ሶኮፌት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ወይ ገነት ገ/ፃድቅ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 03 |
LMK1271859 2590021043 |
90 |
የመኖሪያ ህንፃ
|
17,699,053.08 |
05/01/2019 ዓ.ም. 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
6 |
አቶ ገ/ስላሴ ቸኮል |
ሀብቶም ሀድጉ |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 02 |
AA000070202739
|
94.64
|
የመኖሪያ ህንጻ
|
9,752,356.73 |
06/01/2019 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
7 |
ዱካሌእናቤተሰቦቹ ቡናመፈልፈያእናማጠቢያኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሃሪፋ ጠ/ን/ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ |
14039 |
1501.5
|
|
53,445,074.50
|
06/01/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
8 |
አቶ አሰበ ግዛቸው |
አቶ አሰለ ግዛቸው እና ወሮ ብሩክታዊት ሃይለራጉኤል |
በአዲስ አበባ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 |
AA000060501910 |
499 |
የመኖሪያ ይዞታ
|
40,413,670.00
|
06/01/2019 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
- ሐራጁ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ዉስጥ ነው::
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
- ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል::
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረኩብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል::
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-16 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T12:04:28.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com