House and Building Foreclosure

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18

አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የንብረቶቹ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው

ስፋት

የባለቤትነት

ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቶቹ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

ከተማ

 

ክ/ከተማ

 

ወረዳ

 

ልዩ ቦታ

 

1

አቶ ሞገስ ሲሳይ በለው

መኖሪያ ቤት 253 ካ.ሜ

150 ካ.ሜ

 

ይከ/001/1228/011

አስከተማ

 

_

01

ጋዝጊብላ

 

1,037,951.89

 

አስከተማ ቅርንጫፍ

 

2

አቶ ይገረም ስመኘው ፀጋዬ

መኖሪያ ቤት

250 ካ.ሜ

K/09339

 

ደ/ማርቆስ

 

_

01

ቀበሌ 09

3,328,941.09

 

መንቆረር ቅርንጫፍ

 

3

አቶ ከኛወዲያ ላቀው ሃብተመስቀል

መኖሪያ ቤት

250 ካ.ሜ

ልቀማ/ቤታዊ/884/15

 

አርባምንጭ

ሲቃላ

 

ወዜ

 

ድልፋና

 

5,186,901.56

 

ሌቻ ቅርንጫፍ

 

4

ፋርሚያ አግሪ ግሮው ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መኖሪያ ቤት

250 ካ.ሜ

SUL/2292/12

 

ሱሉልታ

ሸገር

አባገዳ

ቀበሌ01

 

5,362,769.38

 

ዋና መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ

5

ፋርሚያ አግሪ ግሮው ኃ/የተ/የግ/ማህበር

መኖሪያ ቤት

250 ካ.ሜ

SUL/2293/12

 

ሱሉልታ

ሸገር

አባገዳ

ቀበሌ01

5,362,769.38

ዋና መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ

የጨረታ መመሪያዎች

1.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሂሳብ ቁጥር ETB1756800010001 የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ለገሃር በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት 20ኛ ፎቅ ንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ፣ አስከተማ ቅርንጫፍ፣ሴቻ ቅርንጫፍ፣ መንቆረር ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዘወትር በስራ ሰዓት ከነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ይችላሉ።

2.ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአቅራቢያቸው ከሚገኙ የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች በባንኩ ስም ሲ.ፒ.አ/CPO/ በማሰራት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ።

3.የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉን መረጃ በማሟላት ከባንኩ ጋር የሽያጭ ዉል መፈራረም ይኖርበታል፡፡

4.የጨረታው አሸናፊ ውል በተዋዋለ በ15 ቀናት ውስጥ ዋጋውን አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፣ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በ5 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።

5.ጨረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተ.ቁ1 በተጠቀሱት አድራሻዎች በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ይካሄዳል

6.የጨረታው አሸናፊ ከንብረቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ እንዲሁም የስም ዝውውር እና ሌሎች ተዛማጅ ወጪዎችን ይከፍላል።

7.ንብረቶችን በሥራ ሰዓት በፕሮግራም መጎብኘት/ማየት ይቻላሉ።

8.ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሰረት የሚፈለገውን መስፈርት አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

10. ለተጨማሪ መረጃ 011-558-2660 መደወል ይችላሉ::

አማራ ባንክ አ.ማ ከባንክ ባሻገር!


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-27 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T12:15:06.000Z
← Back to all tenders