House and Building Sale
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
- የመኖሪያ፣ ንግድ እና መጋዘን ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
- በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል::
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡
የመኖሪያ ቤቶች
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤
|
|
1 |
ታድፋለች ሞላ |
መሀሪው ጌታነህ |
ፍኖተ ሠላም ከተማ 02 ቀበሌ |
200 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት
|
279/16/2009
|
1,350,000.00
|
መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
2 |
ሽመልስ አደመ |
አጥናፉ አግደው |
ቦንጋ ከተማ 01 ቀበሌ |
165 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
737/GA-621
|
580,000.00
|
መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
3 |
ውብነሽ ወልዴ |
ውብነሽ ወልዴ |
ወላይታ ሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ |
200 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
ሸ/1087/2010
|
1,900,000.00
|
መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
4 |
ተስፋዬ አለሙ |
ተስፋዬ አለሙ |
ጭቱ ከተማ 01 ቀበሌ |
950 ካ.ሜ
|
መጋዘን ቤት
|
00214/1/1
|
1,850,000.00
|
መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
5 |
ተስፋዬ አለሙ |
ተስፋዬ አለሙ |
ጭቱ ከተማ 01 ቀበሌ |
943 ካ.ሜ |
ንግድ ቤት |
WMMLM L 00215/1/1
|
2,950,000.00
|
መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 15:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-15 15:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhan Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T12:18:02.000Z