Vehicle and Machinery Sale

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

 የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

የተሽከርካሪው መግለጫ

  የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

የሠሌዳ ቁጥር

ዓይነት

ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን .

ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ

 

ተበዳሪው

.-03-A66925                  

ድርብ ተግባር

2017

AHT-FB8CD603870970

2GD-0395941

4,945‚000.00

መስከረም 07/2019 .

 

4:00-6:00

 

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና መቆሚያ

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል።
  3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነት ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  9. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-4549 ወይም 011-170-4953 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026), Addis Zemen (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T13:04:09.000Z
← Back to all tenders