Personal Care Products and Services

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የኅብረት ሥራ ዩንየን የደንብ ልብሶች፣ ሴፍቲ ጫማ፣ የልብስና የገላ ሳሙና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ቁጥር-YCFCU/28944/18

የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የደንብ ልብሶች
  • ሎት 2 ሴፍቲ ጫማ
  • ሎት 3 የልብስና የገላ ሳሙና

ስለሆነም ።

1.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ ወይም ድርጅት እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጣ

2. ተጫራች ግለሰብ ከሆነ የሚኖርበት ቀበሌ የታደስ የነዋሪነት መታወቂያ ያለዉ ማህበር ከሆነ የምዝገባ ሰርተፍኬት  ከአደራጅ አካላት ማቅረብ የሚችል።

3.ተጫራቹ ዝርዝር የጨረታዉ ስነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘውትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ CPO) ኦርጅናል እና ኮፒ ስነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የስራ ቀናት ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።

5. ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ከቀረበዉ አጭር መግለጫ (specification) ዉጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም።

6 ለእያንዳንዱ ሎቶች ናሙና (ሳንፕል) ማቅረብ አለባቸው።

ሎት

የዕቃዉ አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን

1

የደንብ ልብሶች

30,000.00

2

ሴፍቲ ጫማ

20,000.00

3

የልብስና የገላ ሳሙና

5,000.00

7. ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ የዉል ማስከበሪያ 10% ያስዛሉ::

8. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 26/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።

9. ለጨረታዉ የተያዘዉ ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታዉ ዉጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል።

10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡-

ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ

በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን

ስልክ፡ 011 471 70 19/18/17

09 27 01 18 60

Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in

Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd

E-mail [email protected]  P.O.BOX: 122641

TEL: +251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251 (0)114-71-70-10


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-01 14:00
  • Bid opening (note): 26/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD
  • Buyer address: Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA Head Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T13:36:04.000Z
← Back to all tenders