Vehicle and Machinery Sale

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል::

.

የተበዳሪዉ ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫ

ስያዝ ስም

ንብረ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጫረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት

ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

/ ሮሚ አደም

አዳማ ራስ

/ ሮሚ አደም

አዳማ

አዱላላ ሃቲ

BIFLGSB/463/ F0017/14

14430 .

በመገንባት ላይ ኢንዱስትሪያል መጋዘን

27,098,030.00

መስከረም 28 ቀን 2019 .

4:00-6:00

ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ

2

/ ሮሚ አደም

አዳማ ራስ

መሀመድ መሀመድ አው

የተሽከርካሪው ለጫ

የተሰራበት ዘመን

7,100,000.00

መስከረም 07 ቀን 2019 .

4:00-6:00

ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ

ዓይነት

የሠሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

Toyota Corolla cross Hybrid

. 02- C16243

2ZRY842926

RKLKAAAG7 N0506104

2021

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻና ተሽከርካሪው በሚገኝበት የባንኩ ተሸከርሪዎች ማቆሚያ ይካሄዳል::

3. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ : የመንግስት የሚከፈል ግብር እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል::

4. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ::

5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

ዳሸን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-08 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 16, 2026)
  • Posted at: 2026-08-17T14:07:03.000Z
← Back to all tenders