Vehicle and Machinery Sale
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ድርብ ተግባር ተሽከርካሪ እና የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11፤ 216/92 እና 97/90 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው / መያዣ ሰጪው/ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረት ዝርዝር /መግለጫ/
|
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) |
የሐራጁ ደረጃ |
የሐራጁ ቀንና ሰዓት |
|
ዲዲጋ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ነቀምቴ ከተማ |
ድርብ ተግባር ተሽከርካሪ (Toyota Double Cab Vehicle) |
3,375,656.58 14 |
1ኛ
|
ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
የጭነት ተሽከርካሪ (ISUZU FSR) |
4,130,258,52 |
2ኛ |
ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት |
ማሳሰቢያ፡-
- ከላይ የተመለከተውን ንብረት መግዛት የሚፈልግ የሐራጅ ተሳታፊ የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) የሐራጅ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ሐራጁ ከመጀመሩ አስቀድሞ በማቅረብ መሳተፍ ይችላል።
- ሐራጁ ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሠዓት ይካሄዳል።
- ለሐራጅ ማስከበሪያ የሚያዘው ገንዘብ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚታሰበለት ሲሆን አሸናፊው በራሱ ፈቃድ ሐራጁን ከተወው ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ የሐራጁ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፤ ሐራጁን ላላሸነፉ ተሳታፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- የሐራጁ አሸናፊ መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈልገውን ቀረጥ ከፍሎ ወይም ከቀረጥ ነጻ መብት ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እና ሌሎች ማናቸውንም ክፍያዎች በመክፈል ስመ-ንብረቱን ወደ ራሱ ማዛወር አለበት።
- የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ንብረቱን መረከብ አለበት፤ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ይወጣል።
- አሸናፊው የንብረቱን የሽያጭ ዋጋ 15 በመቶ ተእታ (VAT) በተጨማሪ የመክፈል ግዴታ አለበ።
- ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝር ሁኔታ እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 057-660-7347-057 *660-0082 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- ማንኛውም በሐራጁ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ንብረቶቹ በሚገኙበት ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ነቀምቴ ከተማ ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት የጊዜ ሠሌዳ መሠረት መጎበኘት ይችላል።
- የሐራጁ አሸናፊ በሕጉ መሠረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ እና የስም ማዛወሪያ ከፍሎ ስመ-ንብረቱን ወደ ራሱ ያዞራል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-03 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T15:02:41.000Z