Stationery
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ካለመደሪያ ፤የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።
1. በዘርፉ የ2018 ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ መግለጫ ከ 11/12/2018 ዓ.ም እስከ 3/1/2019 ዓ.ም ድረስ 1000.00 EB/ አንድ ሺህ ብር/ ከፍለው ከላሲጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ከሙስና የፀዱ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ሰነድ 10,000(አስር ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ ሲፒኦ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት።
6. የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ከሌለዉ አቅራቢው በራሱ ወጭ ለመተካት ግዴታ አለበት።
7. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ዝርዝር የተጠየቀውን “Specification” ሳይለውጡ የጨረታ ማወዳደሪያ በቀረበው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋውን ከነተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በመሙላት ስማቸውን፣ ፊርማቸውንና አድራሻቸውን በማሰፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንታቸውን ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በሰም ከታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ኤንቨሎፕ ተሽጎ በ4/1/2019ዓ.ም በሳሊጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሣጥን ከመዘጋቱ ከጠቱ 3፡00 እስከ 4፡30 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4/1/2019 ዓ.ም.በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
9. የጨረታው ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ - ተቀባይነት የለውም
10. የጨረታ አሸነፊ ተጫራቾች ዕቃዎቹን ከውል ሰጪው መ/ቤት ጋር በሚያደረገው የውል ስምምነት መሠረት በሳሲጋ ወረዳ በሚገኘው በውል ሰጭው ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።
11. መ/ቤታችን በሚያወዳድረው ዕቃዎች ሰጋዛ ብዛቱ እንደ የአሰፈላጊነቱ 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል።
12. ተጫራቾች ዕቃዎቹን አሸንፈው ለማቅረብ ሲዋዋሉ የውል ማሰከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
13. በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደረጁ ደግሞ ከተደረጁ አከል የዋስትና ደብዳቤ መቅረብ ይኖርበታል፣፣
14. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: አድራሻ ፡-ሳሥጋ ወረዳ ከነቀምት ከተማ 18 ኪ.ሜ ወደ ምዕራብ ትገኛለች
ስልክ 0917 082 131/0910 532 448/0910 416 071
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-09-14 11:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wollega Zone Sasega Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለአንድ ሰነድ
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T07:21:18.000Z