Stationery
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsMechanicalInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesEquipment and AccessoriesOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFurnitureCatering and Cafeteria ServicesMusical InstrumentsArtSpare Parts and Car Decoration MaterialsElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingTour and TravelHospitality, Tour and TravelVehicleRentPrinting and PublishingEvent Organizing and PlanningAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentAmharic2merkatoAddis Ketema Sub City Woreda 11 Administration Bureau
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/201
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ
- ሎት1፡የጽህፈት መሣሪያ ፤
- ሎት2፡ የጽዳት ዕቃዎች፤
- ሎት3፡ የደንብ ልብስ ፤
- ሎት4፡ ቋሚ እቃ ፤-
- ሎት5፡- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ፤
- ሎት፤ 6 ትራንስፖርት አገልግሎት ፣
- ሎት 7. ህትመት ፤
- ሎት፣-8 መስተንግዶ ፤
- ሎት፤9፡ የፈርኒቸር ጥገና እና
- ሎት፣ 10፡ ዲኮር እና ሞንታርቦ ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢና በአቀራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የተጫራች ምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚያስፈልጋቸውን በዝርዝር ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ሳይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል ዕንደማይችሉ ማወቀ አለባቸው::
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ኛ ፎቅ ቀርበዉ መግዛት ይችላሉ፡
- ተጫራቾች በገዙት የሰነድ ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ በመሙላት እያንዳንዱ ሎት ለየብቻ በታሸገ የ ኢንቨሎኘ ወይም በማንኛውም በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ አድርገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ከጠዋቱ 2፡30-11:30 እና በ ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ለሎት 1, ብር 17,000.00(አስራ ሰባት ሺህ ብር) ለሎት 2, እና 3 ለየብቻ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ለሎት 4 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 5, ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ለሎት 6, ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 7,8,9,10 ለየብቻ ብር 5,000.00(አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በአ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ ከፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ 10ኛዉ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት እና በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ድረስ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ለአሸናፊነት እቃ ዋስትና እና ውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል :: የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች ኦርጅናል ስለመሆኑ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን በማህተም የተደገፈ መሆን አለበት፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሳያሟላ በጨረታ ሳይ መሳተፍ መሞከር ጨረታውን በመሳሳትና ለማጭበርበር የሚሞክር ተጫራች ከጨረታ ይሰረዛል፡፡
- መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን እቃ ወይም አገልግሎት ብዛት/መጠን/ እንደአስፈላጊነቱ 25% መቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡
- በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ካዳራጃችሁ አካል ኦርጅናል የድጋፍ ደብዳቤ በቀጥታ በጽ/ቤታችን ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
- ከሎት 5 እስከ 10 ላሉት ውሉ ፀንቶ የሚቆየው ለ 1 አመት ይሆናል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናቶች ይሆናሉ፡፡
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-273-89-99/011-273-90-79 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ አጠና ተራ ወረድ ብሎ ፍሊጶስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ነው፡፡
መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛዉ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 09:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ketema Sub City Woreda 11 Administration Bureau
- Buyer address: አጠና ተራ ወረድ ብሎ ፍሊጶስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ነዉ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T07:44:15.000Z