Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመታሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የእቃ አይነቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceHouse FurnitureFurniture and Furnishing
Oromia
More tags
Office FurnitureTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsStationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseWood and Wood WorkingAmharic2merkatoMetehara City Administration Finance and Economic Development Bureau
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስሪቅ ሸዋ ዞን የመታሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መስሪያቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የስራ ሂደት መሰረት ግዢ ለመፈጸም እና በስራ ላይ ለማዋል እንዲቻል አገልግሎት ሊሰጡ
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች ማለትም፤
- የጽዳት እቃዎች
- የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች
- የሰራተኛ የደንብ ልብስ
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- ኮምፒተሮችና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሞተር ሳይክሎች ሲሆኑ
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈረቶች የሚያማሱ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
ከላይ 1-6 የተጠቀሱትን እቃዎች አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የመታሃራ ከታማ ገንዘብ ጽ/ቤት 1000060727377 ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ያመጨረሻ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚዘጋው በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በመታሀራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0222260649 ይደውሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመታሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 11:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 5፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Metehara City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T07:53:12.000Z