Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅሕፈት ዕቃዎች፣ የቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የምግብ ግብዓቶች እና አገልግሎት ሥራዎች ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and Leather
Addis Ababa
More tags
Shoes and Other Leather ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationeryPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingProducts and ServicesAgriculture and FarmingFood and BeverageFood Items and DrinksGeneral Service ProvisionAmharic2merkatoKeranio Health Post
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት፡-
- ሎት 1. የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት2. የደንብ ልብስ
- ሎት 3. ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት4. የፅሕፈት ዕቃዎች
- ሎት5. የቋሚ አላቂ ዕቃዎች
- ሎት6. የህትመት ሥራዎች
- ሎት7. የምግብ ግብዓቶች
- ሎት8. አገልግሎት ሥራዎች
በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ በየሎቱ 10000.00 ማስያዝ ሚችል።
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት።
- የጥቃቅንና ስነስተኛ የተደራጃችሁ በሙሉ መወዳደር የምትችሉት ባመረታችሁት ዕቃ ብቻ ሲሆን አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ባደራጃችሁ ጽ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ ማቅረብ ይገባችኋል።
- አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- ተጫራቹ ሰነድ ለማስገባት ሲመጣ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን መሸጫ ለእያንዳንዱ ሎት ዋጋ 300.00 ብር ብቻ ይሆናል።
- የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ድርጅቶች የምትጫረቱ ካደራጃችሁ ተቋም የጨረታና የውል ማስከበሪያ በተቋሙ አድራሻ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ።
- የጨረታ ሰነዱን 4ኛ ፎቅ ቢሮ 59 ቁጥር መግዛት ይችላሉ።
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 59 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀ/ጤ/ጣቢያ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፤
- ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጤና ጣቢያው 20% ወደ ላይ መጨመር 20% ወደታች መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩት ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ተወዳዳሪዎች ለአሸነፉት ዕቃ ባስገቡት ናሙና መሠረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የሚቀርቡትን እቃዎችን በተቋሙ ቴክኒክ ኮሚቴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።
- ሎት 4 የተወዳደሩ ተጫራቾች የማሽን ቀለሞች አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የአንድ ዓመት ሕጋዊ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው
- አድራሻ፡- ከጦር ኃይሎች ወደ ቀራንዮ የሺደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ጽ/ቤት ከሶስተኛ ቅያስ በኮብል እስቶን መንገድ ወደ ውስጥ 200ሜ ገባ ብሎ ቀራንዮ ጤና ጣቢያ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011385904
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Keranio Health Post
- Buyer address: ከጦር ኃይሎች ወደቀራንዮ የሺደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ፅ/ቤት በስተጀርባ
- Bid bond: በየሎቱ 10000.00
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T09:01:29.000Z