Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ ለህሙማን አገልግሎት መስጫ ካርዶችና የህትመት ውጤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤልክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች እስቴሽነር የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፤ለህሙማን አገልግሎት መስጫ ከርዶችና የህትመት ውጤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት የምችሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከሚያቀርቡት ዕቃ ጋር የተዛመደ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ተከስ ተመዝጋቢ መሆኑን “ማስረጃ የሚያቀረብ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡

1. ከሚያቀርቡት ዕቃ ጋር የተዛመደ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡

2. በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኮፒውና ኦርጅናሉን በማቅረብ ስም፤ ፊርማና አድራሻቸውን ማስቀመጥ አለባቸው፡፡

3. በጨረታ ሰነድ ከተገለፀው የዕቃ ፕሮፖዛል ውጭ ተመሳሰዩን ማቅረብ እንደማይቻልና ደረጀውን ያልጠበቀ ዕቃ በስህተት ቢቀርብ መቀየር የሚችል፡፡

4. የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አድረገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ5ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 በሆስፒታሉ አዳራሽ ይከፈታል

5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) 5000 /አምስት ሺህ/ ወይም በካሸ ከጨረታው ሠነድ ጋር ብር 5000.00/አምስት ሺህ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተረጋገጠ በኋላ የውል ማስከበርያ ጠቅላላ ካሸነፈው 10% ማስያዝ አለበት

7. ያሸነፈውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል

8. ጨረታውን ማሸነፋው ከተረጋገጠና ዕቃውን ጽ/ቤቱ ድረስ በራሰቸው ወጪ አምጥተው ካስረከ ስለ ክፍያው ይፈፀማል፡፡

9. የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር/ ከፍሎ ከባንቱ ሆስፒታል መግዛት ይችላሉ፡፡

10. በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር (suppliers list) ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ፣ የተጠበቀ ነው

አድራሻችን የቶሌ ወረዳ ፣ በሰበታ አስጎሪ ባንቱ መስመር ከአ.አ 80 ኪ.ሜ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር /0929 477 313 / 0922 733 196/ 0922 392 444/ መደወል ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ በደቡብ ምዕራብ ሸኖ ዞን የባንቱ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30
  • Bid opening: 2026-09-04 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Bantu Hospital
  • Bid bond: 5,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T09:52:51.000Z
← Back to all tenders