Stationery
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የክህሎት ትምህርትና፣ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፤ የጽዳት፤አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል የክህሎት ትምህርትና፣ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
1. ተጫራቾች በ2019.ዓ.ም በዘርፋ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ እንድሁም የንግድ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ -
2. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማስረጃ እና በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ቫት መጨመር አለባቸው።
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ለሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ሙሉ በሙሉ ካስረከቡና ጥራቱ ከታየ በኋላ የሚከፍላቸው ይሆናል።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰባቱንም ሆነ አንዱን ሎት የማይመለስ ብር 700 (ሰባት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ፣ ስም፣ ፊርማ፣ አድራሻና የንግድ ማህተባቸውን ማኖር አለባቸው።
6. ተጫራቾች በአቅራቢነት ተርታ መመዝገባቸዉን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው በሁለት ፖስታ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በታሸገ በኤንቨሎፕ ለየብቻ ማቀረብ ይኖርባቸዋል።
8. አሸናፊው ካሸነፋት አጠቃላይ 10% የውል ስምምነት ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው።
9. መ/ቤቱ ከአሸናፊው ጋር እንደ አስፈላጊነቱ የዋጋ ጭማሪ ሳይኖር ውሉን በማስረዘም ግዥውን 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላሉ።
10. የሠራተኛ ደንብ ልብስን በተመለከተ ማለትም ጨርቅ ፖስታው ታሽጎ ሲመለስ ከፖስታው ጋር ናሙናውን የሚያቀርብ ሲሆን የሚቀርቡ ዕቃዎች በሙሉ በተጠቃሚዎች ከታዩ በኋላ ርክክብ የሚደረግ ይሆናል።
11. ተጫረቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር እያንዳንዱ ሎት በባንክ የተረጋገጠ / CPO/ 20,000 ሀያ ሺህ ከጨታው መወዳዳሪያ ኦርጅናል አንድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
12. ተጫራቾች ሆኑ ህጋዊ ወከሎቻቸው ጨረታው ሲከፈት ባይገኙም ጨረታው ከመከፈት የሚያግድ ነገር ሊኖር አይችልም።
13. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. ጨረታው በጋዜጣ፤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኋላ በ15ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ:- +251 98 081 7700: +251 91 000 4501; +251 92 041 0808: +251 95 565 3474፣ +251 91 763 7749 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wollega Zone Leka Dullecha Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 700.00 (ሰባት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T11:15:21.000Z