Plastic Raw Materials
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የፕላስቲክ ባልዲ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የፕላስቲክ ባልዲ (plastic bucket/container) ግዥ ዝርዝር
|
Item No |
Description
|
unit |
quantity |
Location |
|
1.
|
የፕላስቲክ ባልዲ (Plastic bucket/ container with lid/cover 60 liter) |
pcs
|
1010
|
Addis Ababa
|
|
2.
|
Plastic basin 16 liter with fit inside 60-liter bucket. |
pcs
|
1010
|
Addis Ababa |
ስለሆነም በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገስጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ለሚወዳደሩባቸው የፕላስቲክ ባልዲ እቃ ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት፡፡
7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋት 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
8. ጨረታው ያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ጠዋት 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ስፊት
ስልክ ቁጥር ፡-0115539983/ 0911079926/0984798165/
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከጠዋት 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Kale Hiwot Church Development Commission
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T11:38:38.000Z