Equipment and Accessories

የአምቦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ለስልጠና የተለያዩ ለኢንዱስትሪያልስ፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ለአውቶሞቲቭ ለማኑፋከቱሪንግ፣ ለጋርመንት ቴከኖሎጂ፣ ለኮንስትራከሽን ቴከኖሎጂ፣ ለዉድ ቴከኖሎጂ እና ለአምቦ ዩኒት ፐሮዳከሸን የገቢ ምንጭ ለማምረቻ እና የቢሮ ዕቃዎችንና ስቴሽነሪዎችን የሚያገለግሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2019

የአምቦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ለሰልጠና የተለያዩ ለኢንዱስትሪያልስ ለኤለከትሮኒከስ ለአውቶሞቲቭ ለማኑፋከቱሪንግ ሊጋርመንት ቴከኖሎጂ ለኮንስትራከሽን ቴከኖሎጂ ለዉድ ቴከኖሎጂ እና ለአምቦ ዩኒት ፐሮዳከሸን የገቢ ምንጭ ለማምረቻ እና የቢሮ ዕቃዎችንና ስተሽነሪዎችን የሚያገለግሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢ የተሰጠ ማሰረጃ በአቅራቢያዎች ዝርዝር ውሰጥ የተመዘገቡትን ማስረጃና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬትን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የገንዘብ ሚኒሰተር የታደሰ የምዝገባ ወረቀት በግልጽ የሚነበብና በበጀት ዓመቱ የታደሰ ማቅረብ የሚችል ።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደርያ ሰነድ ኮሌጁ ባዘጋጀው አስፐስፊከሽን መሰረት ቢቻ መሆን ኣለበት።

4. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

5. የመጫረቻ ሰነዱን ኢያንዳንዱን ሰነድ አምቦ ፖሊ ቴከኒከ ኮሌጅ በመቅረብ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

6. ጨረታው ከተከፈተ ቡሃላ ተጫራች ባቀረቡት የመወዳደርያ ዋጋ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጫረታዉ ኢራሳቸዉን ማግለል አይችሉም። ኢንዲሁም ከተጠየቀዉ ኢስፐስፍከሸን ዉጪ ኢቃ ማቅረብ ኣይፈቅድም።

7. ተጫራቾች ለምያቀርቡት ኢቃ የዋጋዉን 1% በባንክ በተመሰከረለት የጫረታ ማስረከብያ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ኣለባቸዉ። ጥረ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም።

8. ፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ሰነዱን በመግዛት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን በ10ኛው(በአስረኛው) ቀን ከጧቱ በ4:00 ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ የሚሆኑ ሲሆን ወደፊትም የመንግስት ግዢ ላይ ኢንዳይሳተፉ ይደረጋል።

10. አሸናፊው የዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝና ውል መፈረም አለበት።

11. ተጫራቾች ማናቸውንም ያሸፉባቸውን ኢቃዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ አምቦ በሚገኘው ለኮሌጁ ንብረት ክፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደርያ ሰነድ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አልባቸው።

13. ዋጋ የሚሞላው ኮሌጁ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ብቻ ምንም ማሻሻያ ሳይደረግበት ማቅረብ ኣለበት።

14. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪመረጃ በስልክ ቁጥር፥ 011 236 2196 ወይም 09 09 11 75 33 / 09 11 89 29 45 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የአምቦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-27
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው(በአስረኛው) ቀን ከጧቱ በ4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-27 12:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው(በአስረኛው) ቀን ከጧቱ በ4:30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ambo Polytechnic College
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 17, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T11:44:16.000Z
← Back to all tenders