Textile, Garments and Uniforms
በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ በወረዳ 06/ት/ጽ/ቤት የዕውቅት አምባ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureFood Items and DrinksFood and BeverageOthersMaintenance and RepairMachineryConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOffice Machines and ComputersMaterialsEducation and TrainingAmharic2merkatoAddis Ketema Sub City Wereda 6 Administration Office
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም.
በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ በወረዳ 06/ት/ጽ/ቤት የዕውቅት አምባ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የደንብ ልብስ እና የደንብልብስ ስፌት……ሎት 1 ብር 22,000.00 2%
- አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች………………ሎት 2 ብር 12,000.00 2%
- የህክምና እቃዎች………..ሎት 3 ብር 136.00 2%
- አላቂ የትምህርት እቃዎች.....ሎት 4 ብር 7,040.00 2%
- አላቂ የፅዳት እቃዎች…ሎት5 ብር 10,000.00 2%
- ፕላንትና ማሽነሪ ጥገና ( የአይቲ እቃዎች )…………ሎት 6 ብር 1,200.00 2%
- ቋሚ እቃዎች ......................................ሎት 7 ብር 42,000.00 2%
- ሀይላንድ ውሃና ቆሎ ........................................................ሎት 8 ብር 837.95 2%
- ተጫራቾች በዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ክሊራንስ ፣ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ሊስት፣ የቫት ተመዝጋቢ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር ብቻ/በእውቀት አምባ የ/መደ ት/ቤትበትምህርት ቤቱ በኢ/ን/ባንክ አካውንት ቁጥር 1000029627006 ገቢ በማድረግ ስሊፕ በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 በቀጥታ መውሰድ ይችላሉ።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ የምታመርቱት ምርት ብቻ ደብዳቤ በመያዝ መሳተፍ እንጂ ለሌሎች እቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደማንኛውም ተጫራች ማስያዥና የጨረታ ሰነድ ገዝታቹሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
- በጨረታው ላይ ለምትወዳደሩባቸው እቃዎች የእቃዎቹን ናሙና ከሰነዱ ጋር ማስገባት አለባችሁ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ለየብቻው በማድረግ በታሸገ ፖስታ ስምና ፊርማ እና የድርጅታቸውን ማህተብ እና ሙሉ አድራሻ በመግለፅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል ቀኑ የበአል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከላይ በተገለፅው ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 2% ማሲያዝ አለበት።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ከመስሪያ ቤታችን ጋር ውል ተዋውሎ የውል ማስከበሪያ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርበታል። በተጨማሪም ያሸነፈውን እቃ በ10 ቀን ውስጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት ይህ ባይሆን ግን ለጨረታ የተያዘው ሲፒኦ በቀጥታ ገቢሆኖ ከጨረታው ይሰረዛል።
- የጨረታ አሸናፊነቱ በፅሁፍ በተገለፀ በ07ቀናት ውስጥ ውሉን መዋዋል ይጠበቅበታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-ጎጃም በረንዳ ወደ ጨው በረንዳ - የድሮ እስላም መቃብር ና ውሃና ፈሳሽ አጠገብ
የስልክ ቁጥር፡- 0112-73-65-92 እና 0112- 73-65-21
በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ የወረዳ 06 /ት/ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-29 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ketema Sub City Wereda 6 Administration Office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T12:05:53.000Z