Equipment and Accessories
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት መርጃ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Addis Ababa
More tags
IT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureStationeryAmharic2merkatoልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት
- የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣
- አላቂ የቢሮና የትምህርት መርጃ እቃዎች፣
- የጽዳት እቃዎችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ከተ.ቁ 1-7 የተዘረዘሩትን ሊያሟላ ይገባል
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ባዘጋጀው የእቃና አግልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህ የምስክር ወረቀት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የግብር መክፈያ/Tin no/እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚመለስ የጨረታ ማስከበሪያ
- ለቋሚ እቃ.......13,000ብር
- አላቂ የቢሮ እቃ ና አላቂ የትምህረት እቃ.....19,700 ብር
- የጽዳት እቃ.......5,500 ብር
- የሰራተኛ ደንብ ልብ.………….3,000 ብር በባንከ በተመሰከረ (cpo) ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ዝርዝር ስፔስፍኬሽን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 350/ሶስት መቶ ሃምሳ ብር /ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በመካኒሣ አከባቢ ቅድም አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ።
- ጨረታው ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በት/ቤቱ የፋይናንስ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
- ጨረታ አሽናፊ ለመልካም አፈጻጻም/ለውል ማስከባሪያ የሚሆን ተወዳዳሪው ያሸነፈውን የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ (cpo) ማስያዝ ይኖርበታል።
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱት የዕቃዎች ብዛት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡-
መካኒሣ የሚገኘው አረቄ ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቀድሞ ጃንጥላ ፋብሪካ አጠገብ
ስልክ፡- 0113691634/33
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ
አንደኛ፣አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ በወጣ ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-29 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 350.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T12:11:06.000Z