Stationery
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዘን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዘን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች:
- የሰራተኞች ደምብ ልብስ ጨርቆችን
- የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን
- የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎችን
- የመኪና ጎማዎችን
- የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ በንግድ ዘርፉ ከተሰማሩት ነጋዴዎች/ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
ተፈላጊ መስፈርቶች
1. የንግድ ስራ ፈቃድ ያለውና የ2025/2018 ዓም የስራ ፈቃዱን ያሳደሰና መረጃውን የሚያቀርብ፣
2. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢና የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል::
3. ለጨረታ ማስከበሪያ /CPO
- ለጽ መሳሪያዎችና አላቂ ዕቃዎች 50,000.00 ብር
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 50,000.00 ብር
- የግንባታ ዕቃዎችን 50.000.00 ብር
- ለሰራተኞች ደንብ ልብስ ጨርቅ 20,000.00 ብር
- ለቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች 20,000.00 ብር
- ለመኪና ጎማ 20,000.00 ብር ከታወቂ ባንክ የሚያቀርብ
4. የሚቀርቡ ዕቃዎች ኦሪጂናልና ጥራቱ የተረጋገጠ መሆን አለበት ::
5. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ/ በወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ደረሰኝ በመቅረብ ከወረዳ ገ/ኢ/ል ጽ/ቤት ይወስዳሉ::
6. የሰነዱ መሸጫና የመወዳደሪያው ቦታ በገንጂ ወረዳ ገ/ኢ/ል ጽ/ ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይሆናል ::
7. ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ19/12/2018 እስከ 5/1/2019 ዓ.ም ይሆናል።
8. በ5/1/2019 ዓ.ም በ11:00 ሰዓት ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ተዘግቶ 6/1/2019 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በመማሪያው መሰረት በግልጽ ይከፈታል::
አድራሻ:- የገንጂ ወረዳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ዋና ከተማ 70 ኪሎ ሜትር ርቆ የሚገኝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ መሰረዝ ይችላል፡፡ ስተጨማሪ መረጃ፣ ስልክ ቁጥር 0929339642/0917640210
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዘን የገንጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-09-16 09:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: West Wellega Zone Genji Wereda F/E/D/B
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T12:24:26.000Z