Textile, Garments and Uniforms
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherStationery
Addis Ababa
More tags
Office Supplies and ServicesPrinting and PublishingMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureAmharic2merkatoEdget Primary and Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ፡- ዕድመግጨ / 002/2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
- ስለሆነም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ከፋይናንስ ከገዙ በኋላ የጨረታው ምዕራፍ 2 ክፍል 6 በመሙላት እና የጨረታውን ሙሉ ሰነድ በመፈረምና ማህተማችሁን በመምታት ዋጋ ሞልታችሁ የሚከተሉትን መስፈርት አማልቶ በጨረታው መወዳደር ይቻላል።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
- የ 2019 ዓ.ም በጀት አመት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር የምዝገባ የምስክር ወረቀት / የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ከ100,000.00 ( ከአንድ መቶ ሺህ ብር) በላይ ከተጫረቱ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ኪው አር ኮድ /ካሽ ሪጅስተር | ተጠቃሚ የሆነ
- ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ በዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሰነድን ከፍል 4 (የጨረታ ሰነድ ቅፆች) ክፍል 6 (ፍላጎት መግለጫ) ሙሉ በሙሉ በመሙላት እና ሙሉ የጨረታ ሰነድ አንድ ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት በዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።
- ሎት 8 ፕላንትና ማሽነሪ ጥገናዎች ቫት፣ ኪው አር ኮድ ካሽ ሪጅስተር / ተጠቃሚ የሆነ
- በተለያየ ጥፋቶች ያልታገደ መሆን አለበት
- ማንኛውንም ተጫራች ከዚህ በታች በተጠቀሰው መሰረት ለእያንዳንድ ሎት በዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስም የተሰራ የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 1% እንደሚከተለው ይሆናል።
|
ሎት |
የዕቃው ; የአገልግሎቱ መግለጫ |
የመደብ ኮድ
|
የተሰራበት ፐርሰንት |
ሲፒኦ( ብር)
|
|
1 |
ደንብ ልብስ
|
6211
|
1% |
6000 |
|
2 |
አላቂ የቢሮ ዕቃ
|
6212
|
1% |
6000 |
|
3 |
ህትመት
|
6213
|
1% |
3000 |
|
4 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
|
6215
|
1% |
4000 |
|
5 |
የፅዳት ዕቃዎች
|
6218
|
1% |
6000 |
|
6 |
የተለያዩ መሳሪያዎች እና ዕቃዎች
|
6219
|
1% |
1000 |
|
7 |
ፕላንና ማሽነሪ ጥገና
|
6243
|
1% |
1500 |
|
8 |
የሕንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች
|
6314
|
1% |
1500 |
|
9 |
ቋሚ ዕቃ
|
6313
|
1% |
15000 |
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት እቃ የጥራት ደረጃ አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ 3% አስተያየት እናደርጋለን ።
- ጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በሚያመርቱት ዕቃዎች ብቻ ነው መወዳደር የሚችሉት
አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ ወረዳ 5 መድኃኒያስም ሁስተኛ ደረጃ ት/ቤት አደባባይ የግሩም ሆስፒታል ታክሲ መያዣ ፊት ስፊት
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-273-4758 ወይም 011-213-5035 ዘወትር በስራ ሰዓት በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30
- Bid opening: 2026-08-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Edget Primary and Secondary School
- Bid bond: 1% ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T12:43:18.000Z