Stationery
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የ1ኛዙር ግልጽ ጨረታ
የመስ/ቤታችን የ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉት ማለትም፣
- የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
- የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
- የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቅ
- የቋሚ እቃዎች
- የተለያዩ የህትመት ውጤቶች
- የደንብ ልብስ ስፌት
- የተለያዩ የጥገና እቃዎች
- የተለያዩ የማሽነሪ ዕቃዎች ጥገና
- የተለያዩ የጥገና ስራዎች
- የመኪና ጥገና
- የተለያዩ የህክምና መገልጊያዎች እና የተለያዩ መድሃኒቶች በአስቸካይ በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ
- የተለያዩ የሚወገዱ መድሃኒቶች
- የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶች
- ለበጀት ዓመቱ የጥገና ስራ የውሃ፤ የመብራት፤ የበርና የመስኮት ጥገና
የኮ/ቀ/ክ/ከ/የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልገሎት የሚውሉት
- ሎት1. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 4000 (አራት ሺ ብር)
- ሎት2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5500 ብር (አምስት ሺ አምስት መቶ ብር)
- ሎት3. የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቅ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 5000 (አምስት ሺ ብር)
- ሎት4 . የተለያዩ የቋሚ እቃዎች ማስከበሪያ CPO ብር 27000(ሃያ ሰባት ሺ ብር)
- ሎት5. የህትመት ውጤቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 5800 ብር (አምስት ሺ ስምንት መቶ ብር)
- ሎት6. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ CPO 3000 ብር ( ሶስት ሺ ብር)
- ሎት7. የተለያዩ ጥገና እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 10000 ብር (አስር ሺ ብር)
- ሎት8. የተለያዩ የፕላንትና ማሽነሪ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ CPO (1000) አንድ ሺ ብር
- ሎት9. ለተለያዩ የጥገና ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 10000(አስር ሺ ብር)
- ሎት 10. የመኪና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር (አስር ሺ ብር )
- ሎት 11. የተለያዩ የህክምና መገልጊያዎች እና የተለያዩ መድሃኒቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 21250 ብር (ሃያ አንድ ሺ ሁለት መቶ ሃምሳ)
- ሎት12.የተለያዩ የሚወገዱ መድሃኒቶች የጨረታ ማስከበሪያ CPO 3000 ብር(ሶስት ሺ ብር )
- ሎት 13. የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶች የጨረታ ማስከበሪያ 1000 (አንድሺ ብር)
- ሎት 14. ለበጀት ዓመቱ የጥገና ስራ ማለትም የውሃ፤ የመብራት፣ የበርና የመስኮት ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ CPO 1000 ብር( አንድ ሺ ብር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው 2. የዘመኑ ግብር የከፈለ 3. በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገደ 4.ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ። ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የስራ ቀናቶች መሆኑን እየገለፅን፤ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 11 ግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ድረስ በመምጣት ሰነዱን በመግዛት ሞልታችው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል። ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ጨረታውን ህጋዊ ተጨራቾች ተገኙም አልተገኙም ጨረታው ይከፈታል።
መስ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ - ሞቢል ምንአየ ህንፃ ፊት ለፊት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አጠገብ
ስልክ ቁጥር 011 384 6010 ኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ
ማሳሰቢያ-፤ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ሲመልሱ የፅህፈት መሳሪያ ለብቻው በአንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ የፅዳት እቃዎች ለብቻው አንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የደንብ ልብስ ጨርቆች ለብቻው በአንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የህትመት ውጤቶች ለብቻው በአንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የቃሚ እቃዎችለብቻው አንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የደንብ ልብስ ስፌት ለብቻው በአንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የህክምና መገልጊያዎች ለብቻው አንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የፕላንትና ማሽነሪ ጥገና ለብቻው አንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ፤ የጥገና እቃዎችለብቻው አንድ ኦርጂናልና በአንድ ኮፒ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፤ በተጨማሪም ሳምፕሎች የፅህፈት መሳሪያ፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የጥገና ዕቃዎች አንዲሁም የደንብ ልብስ ሳምፕሎች ለየብቻው በማደባሪያ መቅረብ አለበት፤
ይህን ያላደረግ ተወዳዳሪ ከጨረታው ውድቅ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ በ09 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-29
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kolfe Keraniyo Sub-City Woreda 09 Health Post
- Buyer address: ሞቢል ምንአየ ህንፃ ፊት ለፊት ቅድስት ስላሴ ቤተክርሰቲያን አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T13:23:41.000Z