Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019
በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤የደንብ ልብስ፣የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች እና የቢሮ ፓርቲሽን ስራ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመቶች፣ ቋሚ እቃ ፤ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፤ መድሃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ የሰራተኛ የካፌ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም የእያንዳንዱን ጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 31
ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት የማይመለስ ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
|
ለጽህፈት መሣሪያዎች |
ብር 100.00 |
|
ለጽዳት ዕቃዎች |
ብር 100.00 |
|
የደንብ ልብስ |
ብር 100.00 |
|
ለልዩ ልዩ ዕቃዎች |
ብር 100.00 |
|
የመኪና ዕቃዎች |
ብር 100.00 |
|
ቋሚ ዕቃ |
ብር 100.00 |
|
የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች እና የቢሮ ፓርቲሽን ስራ |
ብር 100.00 |
|
የደንብ ልብስ ስፌት |
ብር 100.00 |
|
ለህትመት |
ብር 100.00 |
|
የመኪና ኪራይ አገልግሎት |
ብር 100.00 |
|
ለሪኤጀንት እና መድሃኒት |
ብር 200.00 |
|
የሰራተኛ የካፌ አገልግሎት |
ብር 200.00 |
ማሳሰቢያ፤
1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር/ ከሆነ የቫ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ብቻ በማስያዝ አለባቸው
|
ለጽህፈት መሣሪያዎች |
ብር 3,000.00 |
|
ለጽዳት ዕቃዎች |
ብር 6,000.00 |
|
የደንብ ልብስ |
ብር 30,000.00 |
|
ለልዩ ልዩ ዕቃዎች |
ብር 4,011.00 |
|
የመኪና ዕቃዎች |
ብር 5,400,00 |
|
ቋሚ ዕቃ |
ብር 24,000.00 |
|
የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች እና የቢሮ ፓርቲሽን ስራ |
ብር 5,000.00 |
|
የደንብ ልብስ ስፌት |
ብር 600.00 |
|
ለህትመት |
ብር 9,367.00 |
|
የመኪና ኪራይ አገልግሎት |
ብር 1,000.00 |
|
ለሪኤጀንት እና መድሃኒት |
ብር 32,197.00 |
|
የሰራተኛ የካፌ አገልግሎት |
ብር ብር 44,140.00 |
5. የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከጤና ጣቢያው በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች ላይ ቫትን ያካተተ መሆኑ መግለጽ ይኖርባቸዋል፣ ካለልተገለጸ ግን ቫትን እዳካተተ ይቆጠራል፤ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም ያላደረገ፣ ስርዝ ድልዝ ያደረገ፣አማራጭ ሳምኘል /ዋጋ/ ያቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም!
8. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ካላቀረቡ ከውድድር ውጪ ይሆናሉ፣
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ጤና ጣቢያው ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ 10ኛ ቀን 11፡00 ተዘግቶ በ11ኛውቀን ከረፋዱ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል ፤
11. ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ እና ሰነድ መግዛት የሚችሉት በተሰማሩበት ዘርፍ ላይ ብቻ ነው።
12. ጤና ጣቢያው እንደ አስፈላጊነቱ የዕቃውን ብዛት 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ መግዛት ይችላል።
13. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የመጣ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልጻለን።
14. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡
1. ከእንቁላል ፋብሪካ በላይ በእምቢልታ ሆቴል አስፖልት ከጎማ አደባባይ ከፍ ብሎ፣
2. ከጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከጉለሌ ንግድ ባንክ ወደ ወረዳ 9 በሚያስወጣው አስፖልትከጎማ አደባባይ ከፍ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0112593899/0112593900
ጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛ ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-29 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በጉለሌ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የሠላም ጤና ጣቢያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T14:12:24.000Z