Stationery

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች እና መጠበቂያ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጤና ባለሞያ ደንብ ልብሶች እና የቴከኒክና ሙያ ኮሌጅ የተለያዩ የሥልጠና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት የመወዳደሪያ መሥፈርቶችን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች፡-

1. በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3. በንግድና ከተማ ልማት ጽ/ቤት በሥነሥርዓት ጉድለት ያልተከሰሰ።

4. የግብር መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ የሚችል።

5. የፌዴራል እና የፋይናንስ ግዥ ሥርዓት አስተዳዳር የሚያከብር።

6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

7. ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው።

8. የጨረታው ማስከበሪያ ማረጋገጫ የሚሆን 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል።

9. ጨረታውን ያሸነፈው አካል የግዥ መመሪያው በሚያዘው መሠረት 3% (ሶስት ፐርሰንት) ታክስ | የመክፈል ግዴታ አለበት።

10. ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከሙስና እና ከመስል ነገሮች ነጻ መሆን አለባቸው፡።

11. ጨረታው የሚከናወነው ሰነዱ በወጣበት ቋንቋ መሠረት ይሆናል።

12. ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ሰነድ አንድም ገጽ ሳያጎሉ ሞልተው መመለስ አለባቸው።

13. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ጥራት ያለው ዕቃ መሆን አለበት።

14. የጨረታው ሰነድ ከ12/12/2018ዓ.ም እስከ 27/12/2018 ዓ.ም 11:30 ሰዓት ድረስ በዴዶ ወረዳ አገር ውስጥ ገቢዎች ባለሥልጣን ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍላችሁ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።

15. የጨረታው ሰነድ ሣጥን በ28/12/2018 ዓ.ም በ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት በዴዶ ገንዘብ ጽ/ ቤት ቁጥር 1- ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካይ ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።

16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በጅማ ዞን የዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-03 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Dedo Woreda FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T14:17:41.000Z
← Back to all tenders