Building and Finishing Materials

የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በተቋሙ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትመንት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኤሌክትርክ እቃዎች፣ የብረታ ብረት እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፣ የአኒማል ፕሮዳክሽን ዕቃዎች (Animal Production materials)፣ የአኒማል ሄልዝ(Animal Health) ዕቃዎችና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳ

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በተቋሙ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትመንት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ልዩልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ የኤሌክትርክ እቃዎች፣ የብረታ ብረት እቃዎች፣ የግብርና እቃዎች፤የአኒማል ፕሮዳክሽን ዕቃዎች (Animal Production materials) የአኒማል ሄልዝ(Animal Health) ዕቃዎችና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፣

1. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን 2018/2019 የመንግሥት ግብር የከፈሉ እና የገንዘብ ሚኒስቴር እና ክልል ባወጣው እቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን የሚያቀርቡ።

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል በዋጫሌ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 08 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታው በዚሁ በ16ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ልክ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ልክ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፣ሆኖም ተጫራቾች በተጠቀሰው ሰዓት ባይገኙም የጨረታ ሣጥኑን መክፈት አያዳግትም፣፣ በ16ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ወይም በአል ከሆነ የሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይካሄዳል።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የሚመለስ ብር 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች በጨረታውን ተወዳድረው ያሸነፋባቸውን እቃዎች በዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃ ግምጃ ቤት ሙከጡሪ ከተማ ድረስ በማጓጓዝ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ መቻል ይኖርባቸዋል።

6. አንድ ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ተጫራቾች የእቃውን ሞዴል ወይም ሳምፕል ማሳየት ግዴታ ነው።

9. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን የዕቃዎች ዝርዝር መግለጫ እና የመሸጫ ዋጋ በትክክል በታሸገ የጨረታው የመወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ ኦርጂናል ና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ ፖስታ ጋር ተያይዞ/ ኤንቨሎፕ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር ፣ 0111 340 894 ደውለው ይጠይቁ።

አድራሻ :- ሰሜን ሸዋ ዞን ሙከጡሪ ከተማ በጎጀም መሄጃ አውራ መንገድ ከመነሃሪያ ወረድ ብሎ ከአ.አ 78ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።

የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

(ሙከጡሪ)


Tender details

  • Deadline: 2026-09-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-04 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Wachale Karel Poly Technic College
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T15:21:36.000Z
← Back to all tenders