Building and Finishing Materials
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Fix, Test and Commission Of GRP Tanks ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/75/2026 አውጥቶ ጨረታው ሰኔ 24/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፤ ጨረታው መስከረም 20/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 011 440-0471/ 011 442-0746
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a2913700a538a3404000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-30 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:12:54.000Z
- Source: 2merkato