Stationery
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherSpare Parts and Car Decoration MaterialsPrinting and PublishingShoes and Other Leather ProductsAmharic2merkatoበኦሮሚያ ጤና ቢሮ የዳሪሙ ሆስፒታል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል ዕቃዎችን በ 2019 ዓ. ም የበጀት ዘመን ሆስፒታል፣ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
- 1. የጽህፈት መሳሪያዎች
- 2. የፅዳት ዕቃዎች
- 3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- 4. የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸሮችን
- 5. የደንብ ልብሶች
- 6. የተለያዩ ጎማዎችና ካለማደሮወች
- 7. የተለያዩ ህትመቶች
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 3% በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም ሲፒኦ ከውድድር ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
- አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾችጋዜጣው ከወጣበት ቀን አንሰተው ለተከታታይ የሥራ ቀን 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከኢሉባቦር ዞን ዳሪሙ ሆስፒታል በመውሰድ አንድ ሰነድ መቶ ብር በመግዛት ዋጋውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እሰከ 13/12/2018 ዓ.ም ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በ 3/13/2018 ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ3/13/2018 በ8፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል።
- የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ ዳሪሙ ሆስፒታል ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታ ነው፡፡ በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- የዕቃው ብዛት ከውድድር በኃላ የሚገለፅ ይሆናል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ከተራቁጥር 1 - 7 በተጠቀሰው ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ የለበትም
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 444 0319 / 09 48 11 21 34 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።
በኢሉአባቦራ ዞን የዳሪሙ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-08
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-08 14:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የዳሪሙ ሆስፒታል
- Bid bond: 3%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር) አንድ ሰነድ
- Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
- Posted at: 2026-08-19T09:00:49.000Z