Others
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 002 /2019 ዓ.ም መሰረት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚአስፈልጉ ጥገናዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ ፡-
1. የጨረታው ሰነድ በየአንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር /200/ሁለት መቶ ብር ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻለል።
2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው ፧
- በዘርፍ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለማሳደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ
- በወቅቱ የመንግስት ገቢ ግብር መክፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናችውን ማረጋገጫ
- በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ።
4. የጨረታው ሳጥን ጨረታው በወጣበት 5ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ/ፋ/ግ/ን/አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።
5. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ያኖርበታል ።
6. አሸናፊው ድርጅት ላሻነፈባቸው እቃዎች 20/100 ብዛት ከውል በፊት የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው ።
7. ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች ከታች የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሲፒኦ በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታውን አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ ጠቅለላ ዋጋ በመቶ/10% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዛዝ CPO ማስያዝ ይኖርበታል።
10. በማስታወቂያው ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ ።
- ሎት 1 የሮቶ እጥበት እና ጥገና የተማሪዎች ክላስ ቀለምቅብ የፓይፕ ቧንቧ ጥገና የተለያዩ ክላሶች በር መስኮት ጥገናዎች - ብር 10,000
11. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
12. ለጥቃቅን እና አነሰተኛ ተወዳዳሪዎች አምራች ድርጅት ካልሆናችው ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ ማስያዝ ይኖርባችኋል ። የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም ።
በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ ፡ እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ ስልክ ቁጥር ፦ 0111 542 102
በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ም መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-24
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-25 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Entoto Amba General Secondary School
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
- Posted at: 2026-08-19T11:28:07.000Z