Textile, Garment and Leather

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው።

በመሆኑም የደንብ ልብስ ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C116 በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን።

አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 0974-17-66-00 / 0974-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ።

1. በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ

ለግዥ የተፈለገው የተለያዩ ደንብ ልብስ መስፈርቶች

.

ዓይነት

ብዛት

መግለጫ

1

የጥበቃ ሙሉ የደንብ ልብስ ሎጎ ያለው ከነኮፍያው

29

እርሳስ ቀለም

2

የጥበቃ ጃኬት

29

አረንጓዴ ቀለም

3

የጥበቃ ካፖርት

29

ጥቁር ሰማያዊ ቀለም

4

የጥበቃ የዝናብ ልብስ

29

ጥቁር ሰማያዊ ቀለም

5

የፅዳት ሙሉ የደንብ ልብስ ሎጎ ያለው ሱሪ እና አላባሽ

16

ውሃ ሰማያዊ ቀለም

6

ጋዎን ሎጎ ያለው

4

እርሳስ ቀለም

7

የሹፌር ጋዎን ሎጎ ያለው

2

ጥቁር ሰማያዊ ቀለም

8

የነርስ ጋዎን ሎጎ ያለው

2

ነጭ ቀለም

9

የሜንቴናንስ ሙሉ ልብስ

3

እርሳስ ቀለም

10

ተላላፊ ቁልፍ ያለው የሼፍ ልብስ ከነኮፍያው ሎጎ ያለው

4

ነጭ ቀለም

11

የካፍቴሪያ ሽርጥ ከነኮፍያው ሎጎ ያለው

4

ጥቁር ሰማያዊ ቀለም

12

የአትክልተኛ ሙሉ ቱታ ሎጎ ያለው

3

ጥቁር ሰማያዊ ቀለም

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hope Enterprise University College
  • Published on: Reporter (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T12:01:13.000Z
← Back to all tenders