Stationery

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች

  • በሎት 01 የጽ/መሳርያ
  • በሎት 02 የጽዳት ዕቃዎች
  • በሎት 03 የህትመት አገልግሎት
  • በሎት 04 ለስልጠና የሚሆን ሻይ ቡና
  • በሎት 05 የመስተንግዶ ጨረታ እንዲሁም
  • በሎት 06 ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን የቤት ከራይ፤ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የሚትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባችሁ:

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣
  • ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • ተጫራቾች በ2018 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካዉንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላል
  • በዚህ የጨረታ ማስተወቅያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ
  • የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሬጅናል ቴክኒካል ና ፋይነሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካል ና ፋይነሻል ተዘጋጅቶ የሚቀረብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፣
  • የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 01፡ 75,000/ሰባ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 02 ፤30,000/ሰላሳ ሺሀ ብር/ሎት 03 ፡ 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ ሎት 04፡ 40,000/አርባ ሺህ ብር/በሎት 05 ፡ 70,000/ሰባ ሺህ ብር/እንዲሁም ሎት 06፡ 65,000/ስልሳ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  • የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይሆናል፣
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Bonga City Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-19T14:40:36.000Z
← Back to all tenders