Stationery
በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ አይነቶች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ/001/2018
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ በሎት የተከፋፈሉ ማለትም
- ሎት1 የእስቴሽነሪ አይነቶች
- ሎት2 የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
- በንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ቲን ነበር እና የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦን ላይን /EGP /መመዝገባችሁን ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታው ሰነድ እያንዳንዱ በምትወዳደሩበት ሎት ላይ በማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ/ የእምድብር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን በእምድብር ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ክፍል በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ"
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ /15/ አስራ አምስት/ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን እስከዛ ድረስ የጨረታ ዶክመታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል።
- ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8፡00 /ስምንት ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ የዛኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 /ስምንት ሰዓት ተኩል/ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ ነገር የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በምትወዳደሩበት እያንዳንዱ ሎት ላይ 25,000 /ሃያ አምስት/ ሺህ ብር በእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0921542357/0926928268
በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/ አስራ አምስት/ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/ አስራ አምስት/ ቀናት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Gurage Zone Emdaber City Administration FEBD
- Bid bond: 25,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 20, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T07:42:27.000Z