Stationery
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesComputer and Accessories
Oromia
More tags
IT and TelecomHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Machines and AccessoriesTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsSpare Parts and Car Decoration MaterialsConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseGeneratorsEnergy, Power and ElectricityBuilding and Finishing MaterialsAmharic2merkatoLimu Kosa Woreda F/E/D/Bureau
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል
- የጽህፈት መሳሪያዎች ፣
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ደንብ ልብስ፣
- የመኪናና የሞተር ሳይከል ጎማዎች፣
- የግንባታ ዕቃዎች፣
- ሞተር ሳይክሎች እና ጄኔሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- ሕጋዊ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ደንብ ልብስ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ሞተር ሳይከሎች የግንባታ ዕቃዎች እና ጄኔሬተሮችን ያላቸው የዘመኑን ግብር(2018) የከፈሉ
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000((አስር ሺ) በተረጋገጠ (CPO) ወይም በካሽ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የኖርባቸዋል።
- የጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 500(አምስት መቶ) ብር በመክፈል ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ።
- በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ የአንዱን ነጠላ ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሁለት በተለያየ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበት እቃ በሙሉ በራሱ ትራንስፖርት ማንኛውንም ወጪ ሸፍኖ እስከ ወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ አቅርቦ ማስረከብ አለበት።
- ለሽያጭ የቀረበ እቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊው በራሱ ወጪ የመመለስ ወይም የመቀየር ግዴታ አለበት።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/TOTተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ ሌላ ሰነድ አሻሽሎ ወይም ለውጦ ማቅረብ አይችልም።
- ሕጋዊ የሆነ ካሽ ሪጅስተር በአግባቡ የሚጠቀሙ መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
- አንዱ ተጫራች በሌላኛው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ለሽያጭ ይቆያል።
- ጨረታው ቀን 05/12/208 ጀምሮ እስከ ቀን ክፍት ሆኖ 26/12/2018 ይቆያል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቀን 26/12/2018 ከቀኑ 6:30 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 የሚከፈት ይሆናል።
- ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያው ሲመለስ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የውል ስምምነት ሲፈረም ማስያዝ ይኖርበታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ለበለጠ መረጃ፡- ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ት/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-01
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-09-01 14:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Limu Kosa Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 20, 2026)
- Posted at: 2026-08-20T08:40:40.000Z