Stationery

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎች እነዚህም፡-

  • ሎት1 የስቴሽነሪ እቃ፣
  • ሎት2 የስፖርት እቃ፣
  • ሎት3 ቋሚ እቃ፣
  • ሎት4 የፅዳት እቃዎች፣
  • ሎት5 የደንብ ልብስ፣
  • ሎት6 የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሆን አለባችሁ።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የምዘገባና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ።

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ።

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለባችሁ።

የሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1

የስቴሽነሪ እቃ

ብር 1000

ሎት 2

የስፖርት እቃ

ብር 1000

ሎት 3

ቋሚ እቃ

ብር 1500

ሎት 4

የፅዳት እቃ

ብር 1500

ሎት 5

የደንብ ልብ

ብር 1500

ሎት 6

የኤሌክትሮኒክስ እቃ

ብር 2000

6. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 14/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100.00/መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ፋይናንስ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀን 29/12/2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ይሆናል።

7. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የግዥ ቢሮ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችሁ።

8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካለሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡።

10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ማቅረብ ለማይቻልባቸው ፎቶ ወይም ብሮሸር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፋችሁበትን እቃ በራሳችሁ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት አለባችሁ።

12. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- 22 ዘሪሁን ህንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ በተለምዶ ሜክሊላንድ ጎዳና

ለበለጠ መረጃ፡- 011 666 3976 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው የሚጠናቀቅበት ቀን 29/12/2018 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ይሆናል
  • Bid opening: 2026-09-04 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: D/r Hadis Alemayehu Secondary School
  • Buyer address: 22 ዘሪሁን ሕንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ በተለምዶ ሜክሊላንድ ጎዳና
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 20, 2026)
  • Posted at: 2026-08-20T10:07:08.000Z
← Back to all tenders