Building Construction
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የመጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የማጨረስ እና የጥገና ስራ በጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ሥራውና መግለጫው በተገለፀው መሠረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
1. ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፈቃድ እና የተሰማሩበት ሥራ ፈቃድ፡፡
2. ህጋዊ የምዝገባ ፈቃድ፡፡
3. ህጋዊ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ ስለመሆኑ፡፡
4. ህጋዊ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፡፡
5. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ የታደሠ ታክስ ክሊራንስ
6. ደረጃ GC/BC 5 ወይም ከዚያ በላይ ህጋዊ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፡፡
7. ለጨረታ ሲመጡ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 6 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ ብር 50,000.00/ሀምሳ ሺህ/ ብር በወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ ስም የተዘጋጀ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500.00 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ በወሳሳ ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
10.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን Technical እና Financial ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 22/12/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ድረስ በወሳሳ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11.ጨረታው 22/12/2018 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡
12.ወሳሳ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ጨ/ከራቡ ወረዳ ልዩ ቦታ አለምገና ኮንዶሚኒየም ጀርባ ሶስና ት/ቤት መሄጃ የባቡር ሀዲድን ሳይሻገር
ስልክ ቁጥር 0113384133/0912292397
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-08-28 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wesasa micro finance
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T10:48:05.000Z