Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈ

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች የግዥ ሰነዱን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት በመንግስት የስራ ሰዓት ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 በአካል (በተወካይ) አማካይነት በመገኘት የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) ብር በሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

አድራሻ :- ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 09 13 91 11 62/ 09 16 88 44 58/ 09 46 59 46 80 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-07 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: North Shewa Zone Hidebu Abote Wereda Finance and Economic Development Office
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:10:43.000Z
← Back to all tenders