House, Building and Warehouse
የእዣ ዕድሮች ሕብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ባስገነባው ህንፃ 6፣7፣8ኛ ወለል ላይ ያሉ 30 ክፍል መኝታ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የእዣ ዕድሮች ሕብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ባስገነባው ህንፃ 6፣7፣8ኛ ወለል ላይ ያሉ 30 ክፍል መኝታ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
1ኛ, መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ ያያዘው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ የማህበሩ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ 500 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
2ኛ, ተጫራቾች መኝታ ክፍሎቹን በስራ ቀን መጥተው መጎብኘት ይችላሉ።
3ኛ, የጨረታ ሰነዱ ማቅረቢያ ጊዜ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ሲሆን ጨረታው ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ምከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
4ኛ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሰነዱ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት አክብረው መገኘት የሚጠበቅባቸው ሲሆን ተሟልተው ባይገኙም ጨረታው በይፋ ይከፈታል።
5ኛ, ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉየመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አድራሻ አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁ 732
ስልክ ቁጥር 011 2 73 35 58 /09 37 68 60 68
የእዛ ዕድሮች ሕብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-08-29 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: እዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T11:21:01.000Z